Beshale Primary and Middle School
Announcement የአርበኞች ቀን

የአርበኞች ቀን

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ሚያዝያ 27 ቀን የሚከበረው የድል በዓል (የአርበኞች ቀን)፣ አገሪቱ ከፋሺስት ጣሊያን የአምስት ዓመት ወረራና አገዛዝ ነፃ የወጣችበትን ታሪካዊ ቀን ለማስታወስ የሚከበር ታላቅ በዓል ነው።

Copyright © All rights reserved.

Created with