ለመምህራን በሙሉ
የ2018 ዓ .ም የአንደኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ወደ ኦን ላይን የማስገባት ስራ እስካሁን እንዳልተከናወነ ይታወቃል ፤ ይህም ሊሆን የቻለበት ሲስተሙ ያልተስተካከለ በመሆኑ ሲሆን አሁን ሲስተሙ እየሰራ በመሆኑ የት/ቤታችን ሁሉም መ/ራን በምታስተምሩትን የት/ት አይነት አስከ 24 /8/2018 ድረስ የአንደኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ወደ ኦን ላይን የማስገባት ስራ እንዲጨርሱ በጥብቅ አያሳሰብን እንደ ክፍለ ከተማ ውጤት ገብቶ የሚጠናቀቀው በ25/08/2018 ዓ.ም ስለሆነ በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ የማያጠናቀቅ መ/ር ሐላፊነት ይወስዳል፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ውጤት በምታስገቡበት ወቅት ሲስተም ላይ የሌሉ ተማሪዎች ካሉ ለአይሲቲ ክፍል በማሳወቅ ሲስተም ላይ ብቻ ያሉትን እንድትሞሉ አሳስባለሁ
ት/ቤቱ